
ቢሮው 19ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ቀንን በድምቀት አከበረ
ቢሮው 19ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ቀንን በድምቀት አከበረ
ሕዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ "ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት"በሚል መሪ ቃል 19ኛዉን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን በድምቀት አከበረ
በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘውን የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የቢሮ አመራሮች ከመላው ሰራተኛ ጋር በመሆን በፓናል ውይይት እና በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት አክብረዋል
የኢፌዴሪ ህገ-መንግስት የጸደቀበት ህዳር 29 ቀን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በሚል ስያሜ በየዓመቱ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር የገለጹት የቢሮ አማካሪ አቶ ታሪኩ እሸቴ ሕብረ ብሔራዊ ሥርዓት አስፈላጊነት የፌደራሊዝም ጽንሰ ሐሳቦች የፌደራል ስርዓት መነሻ ሁኔታ ስለ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ጥቅሞች በዓለም ላይ ስላሉ የፌደራሊዝም ስርዓት አይነቶች ሰፊ ማብራርያ ሰጥተዋል
ሕብረ ብሔራዊ ፌደራል ስርዓትን በመረዳት በኢትዮጵያዊነት ላይ የጋራ ግንዛቤ መያዝ ያስፈልጋል ያሉት አቶ ታሪኩ ለጠንካራ ሀገርና ሀገረ መንግስት ግንባታ የፌደራል ስርዓት ወሳኝ መሆኑን አስገንዝበዋል
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
67Dawit Dave፤ Gossaye Alemayehu እና 65 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.