የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች

መልሱን ከታች ማግኘት ካልቻሉ፣ እባክዎን የእውቂያ ቅጹን ይጠቀሙ ወይም በኢሜል ወደ info@example.com ይላኩልን. aasportcom2012@gmail.com

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በከተማው አስተዳደር ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 74/2014 የተቋቋመ ሲሆን፤ ከተማይቱ በወጣቶችና በስፖርት ዙሪያ የምትሰጣቸውን አገልግሎቶችና ከዚህ በተያያዘ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚፈፅምበትና የሚያስፈፅምበት ስልጠንና ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡

የከተማ አስተዳደሩን የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከላትን፣ የስፖርት ማዘወተሪያዎች፣ የስፖርት ልህቀት ማዕከላት እና የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ያስተዳድራል፤  እንዲስፋፉና አቅማቸው እንዲገነባ ያደርጋል::

ጥያቄህን ጠይቅ

መልሱን ከታች ማግኘት ካልቻሉ እባክዎን መልእክት ይላኩልን.