FAQs
Frequently Asked Questions
if you cannot find the answer below, please use the contact form or send us an email to info@example.com aasportcom2012@gmail.com
የከተማ አስተዳደሩን የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከላትን፣ የስፖርት ማዘወተሪያዎች፣ የስፖርት ልህቀት ማዕከላት እና የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ያስተዳድራል፤ እንዲስፋፉና አቅማቸው እንዲገነባ ያደርጋል::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በከተማው አስተዳደር ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 74/2014 የተቋቋመ ሲሆን፤ ከተማይቱ በወጣቶችና በስፖርት ዙሪያ የምትሰጣቸውን አገልግሎቶችና ከዚህ በተያያዘ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚፈፅምበትና የሚያስፈፅምበት ስልጠንና ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡
Ask your Question
if you cannot find the answer below, please message us