
የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና
የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና
5ኛ አመት የብልፅግና ፖርቲ የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው።
በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፕሮግራሙ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ፣ የብልፅግና ፖርቲ የአዲስ አበባ ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ መገስ ባልቻ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ በላይ ደጀንን ጨምሮ የፌዴራል እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣ ታዳጊዎች፣ ወጣቶች፣ የስፖርት ቤተሰቦች እና የከተማው ነዎሪዎች እየተሳተፋበት ይገኛል።
5ኛ አመት የብልፅግና ፖርቲ የምስረታ በዓል ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ጨምሮ በተለያዩ ሁነቶች በመዲናዋ እየተከበረ መሆኑ ይታወቃል።
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
154Dawit Dave፤ Waaqkenee Dhuguma Saadeeta እና 152 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.