በእግር ኳስ የከተማውን ብሎም የሀገርን ስምና ስ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

በእግር ኳስ የከተማውን ብሎም የሀገርን ስምና ስንደቅአላማ ከፍ የሚያደርጉ ተተኪ ስፖርተኞችን ማፍራት ላይ ትኩረት ሊደረግ ይገባል። አቶ ዲዊት ትርፉ

በእግር ኳስ የከተማውን ብሎም የሀገርን ስምና ስንደቅአላማ ከፍ የሚያደርጉ ተተኪ ስፖርተኞችን ማፍራት ላይ ትኩረት ሊደረግ ይገባል። አቶ ዲዊት ትርፉ

ህዳር 26 ቀን 2017ዓ.ም ወጣቾች እና ስፖርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በጊዮን ሆቴል እያካሄደ ይገኛል።

ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊ አቶ ዳዊት ትርፉ በእግር ኳስ ስፖርት የከተማዋን ብሎም የሀገርን ስምና ሰንደቅአላማ ከፍ የሚያደርጉ ተተኪ ስፖርተኞችን ማፍራት ላይ ትኩረት ተደርጎ ሊሰራ ይገባል ብለዋል።

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ላለፋት አራት አመታት በስራአስፈፃሚነት የመሩ አካላት ላስመዘገቡት ውጤት በቢሮው ስም ያመሰገኑት አቶ ዳዊት በቀጣይም ከፌዴሬሹኑ ጎን በመቆም ባላቸው የስራ ልምድ እንዲያግዙ ጠይቀዋል።

ለቀጣይ 4 አመታት የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን በስራ አስፈፃሚነት ለመምራት ለሚመረጡ አካላት መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው የተመኙት ምክትል ቢሮ ሀላፊው በቀጣይ ለከተማዋ የእግር ኳስ ሁለንተናዊ እድገት አሻራቸውን ጥለው እንዲያልፉ አሳስበዋል ።

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

ሁሉም የስሜት መግለጫዎች

100Dawit Dave፤ Yewubdar Getnet እና 98 ሌሎች


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.