የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመታዊ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ።

ጉባኤው ኢንጅነር ሀይለእየሱስ ፍስሀን ፕሬዘዳትነት አድርጎ ሲመርጥ አርቲስት ማስተዋል ወንዶሰን ም/ፕሬዘዳትነት እና አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ አቃቤ ነዋይ ሆነው ተመርጠዋል።

ህዳር 26 ቀን 2017ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤው ዛሬ ያካሄደ ሲሆን የስራ አሰፈፃሚ ኪሚቴን ምርጫን ጨምሮ በአራት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ አፅድቆል።

ጉባኤው ኢንጅነር ሀይለ እየሱስ ፍስሀን በአብላጫ ድምፅ የፌዴሬሽኑ ፕሬዘዳንት አድርጎ ሲመርጥ አርቲስት ማስተዋል ወንዶሰን እና አርቲስት ሀረገወይን አሰፋን ም/ፕሬዘዳንት እና አቃቢ ነዋይ በመሆን ተመርጠዋል።

ፌዴሬሽኑን ለቀጣይ አራት አመታት በስራ አስፈፃሚነት የሚመሩ ፕሬዘዳንቱን ጨምሮ 9 ስራ አስፈፃሚዎች በጉባኤተኛው የተመረጡ ሲሆን የአርማ እርክክብም ከቀድሞው የስራ አስፈፃሚዎች አድርገዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ሆነው የተመረጡት ኢንጅነር ሀይለእየሱስ ፍስሀ በቀጣይ ለከተማዋ ሁለንተናዊ የእግር ኳስ እድገት ትኩረት አድርገው እንደሚሰሩ ተናግረዋል።

ጠቅላላ ጉባኤው በ2015ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ፣ በ2016 በጀት አመት የእቅድ አፈፃፀም፣በ2016 የኦዲት ሪፖርት፣ በ2017 በጀት እቅድ ላይ ከተወያየ በሆላ በአብላጫ ድምፅ አፅድቆል።

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

+6

ሁሉም የስሜት መግለጫዎች

223Dawit Dave፤ Gossaye Alemayehu እና 221 ሌሎች


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.