
በአራት ክፍለ ከተሞች ለሚሰለጥኑ ታዳጊ ወጣቶች የጤና ምርመራ ተካሄደ
በአራት ክፍለ ከተሞች ለሚሰለጥኑ ታዳጊ ወጣቶች የጤና ምርመራ ተካሄደ
ሕዳር 11 ቀን 2017 ዓ/ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በአምስት ክፍለ ከተማ የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ፕሮጀክት ልማት ስልጠና ጣቢያ ሰልጣኞች የአመጋገም ግምገማ እና የእድሜ ምርመራ አካሄደ
የጤና ምርመራው በየካ፣በአዲስ ከተማ፣ በለሚ ኩራ እና በጉለሌ ክፍለ ከተማ በልዩ ልዩ የስፖርት አይነት ለሚሰለጥኑ ታዳጊ መካሄዱ ተመልክቷል
ተተኪ ሰፓርተኞች በብዛትና በጥራት ለማፍራት ከሚደረጉ ዙርፈ ብዙ እንቅስቃሴ አንዱ የታዳጊ ወጣቶች የጤና ምርመራ መሆኑን የስፓርት ትምህርትና ስልጠና ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጎሳዬ አለማየሁ ገልጸዋል
ምርመራው ለታዳጊ ወጣቶች የአመጋገብ ሁኔታ እና አካላዊ ጤንነታቸውን ለማየት የሚያስችል መሆኑን የገለጹት በቢሮ የሕክምና ቡድን መሪ ወይዘሮ ሐያት ኪያር የተተኪ ስፓርተኞችን ዕድሜ ምርመራ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እንደሚከናወን ገልጸዋል።
በአራቱም ክፍለ ከተሞች በተካሄደው ምርመራ የእድሜ ኒውትሬሽናል ስታተስ የመጀመሪያ ዙር የእይታ ደረጃ ልኬት፣የጥርስ ጤንነት እና የአካላዊ ቁመና ጤነኝነት በመለካት የሰውነት መጠነ ዙሪያ ምርመራ መሆኑ ተመልክቷል፡፡
የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
77Dawit Dave፤ Gossaye Alemayehu እና 75 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.