
ለታዳጊ ስፓርተኞች የጤና ምርመራ ተካሄደ
ለታዳጊ ስፓርተኞች የጤና ምርመራ ተካሄደ
ሕዳር 5 ቀን 2017 ዓ/ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በአስረ አንዱም ክፍለ ከተሞች የታዳጊ ወጣት ስፖርት ስልጠና ፕሮጀክት ልማት ስልጠና ጣቢያ ሰልጣኞች የአመጋገም ግምገማ እና የእድሜ ምርመራ ማካሄድ ጀመረ
ቢሮው በኢትዮጵያ የተመድ የሕፃናት መርጃ ድርጅት በምህፃረ ቃል«ዩኒሴፍ» በጋራ እየሰሩት ያለው የሕጻናት የአፍላ ወጣቶች ስፖርት ልማት ስራ አካል የሆነው የጤና ምርመራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጽዋል
ዛሬ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተለያዩ የስፖርት ዲሲፒሊኖች ለሚሰለጥኑ ታዳጊ ወጣቶች የተለያዩ የጤና ምርመራዎች ተካሂዷል
ቢሮው ከዩኔሰፍ ጋር በመቀናጀት የዚህ ስልጠና በበጋ ስልጠና ለሚሳተፉ ታዳጊዎች የቁመት፣የኪሎ ተለያዩ ብቃት አመላካች ምርመራ የየመጀመሪያ ዙር የእይታ ደረጃ ልኬት፣የጥርስ ቁመና ጤነኝነት በመለካት የሰውነት መጠነ ዙሪያ ምርመራ መድረጉን የስፓርት ትምህርትና ስልጠና ዳይሮክቶሬት ያደረሰን መረጃ ያስረዳል።
በአመጋገብ እጥረት የሚያስከትለው በሽታዎች (የመቀንጨር)መጠቃታቸውን አለመጠቃታቸውን መለየት በማመላከት በቀጣይ ለውጣቸውን ለመከታተል የሚያስችል የጤና ምርመራ መካሄዱ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው የገለጹት የሕክምና ባለሙያዎቹ አመጋገብ ላይ እና ጥሩ ምግብ ለሰውነት እድገት ቀዳሚ ስለመሆኑ ምክረ ሐሳብ አቅርበዋል
የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
81Dawit Dave፤ Gossaye Alemayehu እና 79 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.