ወጣቶችን ለማሳተፍ እና ድምፃቸውን ለማጉላት ዩ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

ወጣቶችን ለማሳተፍ እና ድምፃቸውን ለማጉላት ዩ ሪፓርት ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገለጸ

ወጣቶችን ለማሳተፍ እና ድምፃቸውን ለማጉላት ዩ ሪፓርት ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገለጸ

ታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓ/ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች

ስፖርት ቢሮ ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በዩ ሪፓርት እና በስፖርት የማህበራት አዋጅና መተዳደርያ ደንብ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ

ስፖርት ትምህርት ስልጠና ዳይሮክቶሬት ከዩኒሴፍ ኢትዮጲያ በመተባበር ባዘጋጀው ስልጠና የአዲስ አበባ ከተማ ወርልድ ቴኮንዶ ፌዴሬሽን አሰልጣኞችና ስፓርተኞች ተሳትፈዋል

በመድረኩ ዩ ሪፓርት ላይ ስፊ ገለጻ የተደረገ ሲሆን ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ በዲጂታል መድረክ ወጣቶችን ለማሳተፍ እና ድምፃቸውን ለማጉላት በስፋት እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል

በዩኒሴፍ በበለጸገው ዩ ሪፓርት ላይ ገለጻ ያደረጉት በዲጂታል መድረክ ወጣቶችን ለማሳተፍ እና ድምፃቸውን ለማጉላት የፖሊሲ እና የፕሮግራም ቀረጻ ቅድሚያ እንደሚሰጠው ተገልጽዋል

ፕሮግራሙ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ነገሮች ትኩረት በማድረግ እንደሚሰራ ተናግረው የልጆች መብትን ለመደገፍ በሚወጡ ፓሊሲዎች ላይ የወጣቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ አሰልጣኞች በፕላትፎርሙ እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል

የአዲስ አበበ ወርልድ ቴኳንዶ ፌድሬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጥላሁን ዋሲሁን በስፓርት አዋጅና መመሪያ ዙሪያ ላይ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ተሻሸለው የጸደቁ ደንቦች አጠቃላይ አሰራርና መመሪያዎች ላይ ወጥ ግንዛቤ መያዝ ያስፋጋል ብለዋል

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

+4

ሁሉም የስሜት መግለጫዎች

49Gossaye Alemayehu፤ Yewubdar Getnet እና 47 ሌሎች


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.