ጤናማ እና አምራች ዜጋን ለመፍጠር የአካል ብቃት...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

ጤናማ እና አምራች ዜጋን ለመፍጠር የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ባህሉ ያደረገ ማህበረሰብን መገንባት ያስፈልጋል። አቶ በላይ ደጀን

ጤናማ እና አምራች ዜጋን ለመፍጠር የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ባህሉ ያደረገ ማህበረሰብን መገንባት ያስፈልጋል። አቶ በላይ ደጀን

ታህሳስ 06 ቀን 2017ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

የአደስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ እና የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር በጋራ ያዘጋጁት ደማቅ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቀሴ ፕሮግራም ተካሂዷል።

ጤናማ እና አምራች ዜጋን ለማፍጠር የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ባህሉ ያደረገ ማህበረሰብ መገንባት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ በላይ ደጀን ተናግረዋል።

ህብረተሰቡ በሚኖርበት በሚማርበት እና በሚሰራበት አከባቢ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን እንዲያዘወተር ለማድረግ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ከመገንባት ባለፈ ከተማዋን ለስፖርት እንቅስቃሴ የተመቸች እና ውብ ለማድረግ የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አቶ በላይ ገልፀዋል።

“ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ለሁሉአቀፍ የማህበረሰብ ጤንነት!” በሚል መሪ ቃል የጤና ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች ከከተማችን ነዋሪዎች ጋር በመሆን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አከናውነዋል።

የከተማችን ነዋሪ በአካልና በአዕምሮ የዳበረ እንዲሁም ጤናው የተጠበቀ እንዲሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል በማድረግ ሁሉም በየአካባቢው እና በየመስሪያ ቤቱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን እንዲያደርግ መስራት ይኖርብናል።

ጎዳናዎቻችን ጽዱ እና ለጤና ተስማሚ እንዲሆኑ ተደርገው የተገነቡ ሲሆን፣ ሁላችንም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እያደረግን እንንከባከባቸው።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

ሁሉም የስሜት መግለጫዎች

75Dawit Dave፤ Gossaye Alemayehu እና 73 ሌሎች


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.