
በገላን ጉራ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፕሮግራም ተካሄደ
በገላን ጉራ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፕሮግራም ተካሄደ
ታህሳስ 13 ቀን 2017ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
በገላን ጉራ የመኖሪያ እና የተቀናጀ መንደር የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ።
" የማርሻል አርት ህብረት ለከተማችን ሰላምና አንድነት " በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በልማት ተነስተው ገላን ጉራ የገቡ የህብረተሰብ ክፍሎችን ጨምሮ የከተማ እና የአቃቂ ክፍለ ከተማ አመራሮች ተሳትፈውበታል።
ለልማት ተነሽ የህብረተሰብ ክፍሎች የመኖሪያ ቤቶችን ከመገንባት ባለፈ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በስፍት ማስፋፋት እንደተቻለ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አለማየሁ ሚጅና ተናግረዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ም/ ሀላፊ አቶ ዳዊት ትርፉ በበኩላቸው ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች ለመከላከል የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ባህል ማድረግ እንደሚገባ ተናግረዋል።
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
94Dawit Dave፤ Gossaye Alemayehu እና 92 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.