
ከከተማ አስተዳደሩ የመጡ የሱፐርቪዥን አባላት በአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያ 6ወራት የስራ እንቅስቃሴን ምልከታ እያደረጉ ነው።
ከከተማ አስተዳደሩ የመጡ የሱፐርቪዥን አባላት በአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያ 6ወራት የስራ እንቅስቃሴን ምልከታ እያደረጉ ነው።
ታህሳስ 22 ቀን 2017ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመጡ የስፐርቪዥን አባላት የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የ2017 በጀት አመት የስድስት ወራት የስራ እንቅስቃሴን ምልከታ እያካሄዱ ነው።
ለሱፐርቪዥን አባላቱ የቢሮውን የስድስት ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት አጭር መግለጫ የሰጡት አቶ በላይ ደጀን የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንዲሁም የስፖርት ልማት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በርካታ ስራዎችን ከእቅድ በላይ መፈፀም እንደተቻለ ገልፀዋል።
ቢሮውን ለአገልጋዮች እና ለተገልጋዮች ምቹ ለማድረግ አጠቃላይ የሪፎርም ስራ የተሰራ መሆኑን የገለፁት አቶ በላይ የሰራተኞች መመገቢያ ካፍቴሪያ፣ የህፃናት ዴኬር፣ የሸማቾች ሱቅ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረጊያ ጅምናዝም ከማሞላት ጀምሮ ቢሮዎችን ለስራ ማራኪና ምቹ የማድረግ ስራ በመሰራቱ የአገልጋዮችን እና የተገልጋዮችን እርካታ ከፍተኛ ማድረስ እንደቻለ ገልፀዋል።
የሱፐርቪዥን አባላቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት ያከናወናቸው ተግባራትን የሰነድ እና አካል ምከታ እያካሄዱ ይገኛሉ።
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.