ቢሮው ባለፋት 6 ወራት በስፖርት ዘርፍ በተከናወ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

ቢሮው ባለፋት 6 ወራት በስፖርት ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ውይይት አካሄደ

ቢሮው ባለፋት 6 ወራት በስፖርት ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ውይይት አካሄደ

ጥር 3 ቀን 2017 ዓ/ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

የኢዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በስፓርት ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ውይይት ከዘርፉ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሄደ።

በውይይት መድረኩ ላይ የስፓርት ማህበራት ማደራጃና ውድድር፣ የስፓርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ልማትና አስተዳደር፣የስፓርት ትምህርትና ስልጠና ማሕበረሰብ አቀፍ ስፖርት ማስፋፊያና ተሳትፎ ዳይሮክቶሬት የስድስት ወር አፈጻጸም ጨምሮ የቮሊ ቦል እና የወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ሪፓርት ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል።

በመድረኩ የተገኙት አቶ ዳዊት ትርፉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ም/ቢሮ ሀላፊ ባለፋት ስድስት ወራት ተተኪ ስፖርተኞችን ከማፍራት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ባህል አድርጎ ከማስቀጠል፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ከማስፋፋት እና የስፖርት ማህበራትን ከማደራጀትና ስፖርታዊ ውድድሮችን ከማካሄድ አኳያ በተከናወኑ ተግባራት አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ገልፀዋል።

በቀጣይ የከተማዋን ሁለንተናዊ የስፖርት እድገት ለማረጋገጥ ሁሉም ባለሙያ ትኩረት አድርጎ መስራት እንዳለበት አቶ ዳዊት አሳስበዋል።

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

+8

ሁሉም የስሜት መግለጫዎች

108You፤ Engdawork Daniel፤ Dawit Dave እና 105 ሌሎች


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.