
የከተራ እና ጥምቀት በዓላት ሀይማኖታዊ ቱፊታቸውን ጠብቀው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲሸጋገሩ ወጣቶች ሀላፊነታቸውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ።
የከተራ እና ጥምቀት በዓላት ሀይማኖታዊ ቱፊታቸውን ጠብቀው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲሸጋገሩ ወጣቶች ሀላፊነታቸውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ።
ጥር 06 ቀን 2017ዓ.ም ወጣት እና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የጥምቀት እና የከተራ በዓላት ሀይማኖታዊ ቱፊታቸውን ጠብቀው በሰላም እንዲከበሩ እና ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፉ ለማስቻል ከማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ጋር ውይይት አካሄደ።
ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ አላማ በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄደው ውይይት ወጣቶች ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የከተማዋን ብሎም የሀገርን ገፅታ የሚገነቡ መልዕክቶችን ሊያስተላልፉ እንደሚገባ ተገልፃል።
የከተራ እና የጥምቀት በዓላትን ሀይማኖታዊ እሴቶቻቸውን ጠብቆ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላፉ እና የቱሪስት መስህብ እንዲሆኑ ወጣቶች በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቸን በመጠቀም ለአለም ሊያስተዋውቁ እንደሚገባ በመድረኩ ተመላክቷል።
የጥምቀት በዓል በአለም በማይዳሰሱ ቅርስነት የተመዘገበ በርካታ የውጭ ሀገር ዜጎች የሚታደሙበት በዓል በመሆኑ በዓሉ ሀይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ ካለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ ወጣቶች ሀላፊነታቸውን እንዲሚወጡ ተናግረዋል።
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
90Dawit Dave፤ Gossaye Alemayehu እና 88 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.