የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በወዳጅነት ፓርክ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በወዳጅነት ፓርክ ደማቅ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በወዳጅነት ፓርክ ደማቅ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

የካቲት 30 ቀን 2017 ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ከሄኖክ ኪዳነወልድ ስፖርት ስልጠናዎች ጋር በመተባበር 114ኛውን የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በወዳጅነት ፓርክ ደማቅ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አካሄደ

በዓለም አቀፍ ደረጀ ለ114ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ"ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳተፎ ይረጋገጣል በሚል መሪ ቃል የሚከረውን #ማርች_8 የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በተካሄደው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ላይ በኢትዮጵያ ጤና ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታ የሆኑት ዶክተር አየለ ተሾመ፣ የአዲስ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ ወይዘሮ መቅደስ አዱኛ አርቲስቶች የዘጠና ቀን ጀግና ትውልድ ሰልጣኞ ጨምሮ ከሁሉም ክፍለ ከተማ የተውጣጡ ሴቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል

ላለፉት 114 ዓመታት ሲከበር የቆየውን ዓለም የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው አካል ብቃት እንቅስቃሴ ጤናን ከመጠበቅ ባሻገር የገለጹት የአዲስ አበባ ወጣቶችና ሰፓርት ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ ወይዘሮ መቅደስ አዱኛ ማርች 8 መከበር ሴቶች ያላቸውን እምቅ አቅም ለሃገር እድግትና እያዋሉ እንደሚገኝ ለማሳየት ያስችላል ብለዋል

የአካል ብቃት ማዘውተር ጤናማ ልብ እና ሳንባ፤ ጠንካራ አጥንት እና ጡንቻ፤ የተሻለ የአእምሮ ጤና የተስተካከል የሰውነት ክብደት እእንዲኖር እንደሚያስችል በመድረኩ ተገልጽዋል

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

 


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.