
የዕለቱ የክብር እንግዶች መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል 7ኛው ከተማ አቀፍ ከተማ አቀፍ አማተር የኪነ ጥበብ ቡድኖች የባህላዊ ውዝዋዜ እና ዘመናዊ ዳንስ ውድድር
የዕለቱ የክብር እንግዶች መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል
7ኛው ከተማ አቀፍ ከተማ አቀፍ አማተር የኪነ ጥበብ ቡድኖች የባህላዊ ውዝዋዜ እና ዘመናዊ ዳንስ ውድድር ላይ የተገኙ የክብር እንግዶች መልእክታቸውን አስተላልፈዋል
#ሚሊኒየም አዳራሽ ቀጥታ
የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ የወጣትነት እድሜ በአግባብ ከጠቀምንበት ነገ የምንወስንበትና ለአገራችን በጎ አሻራ የምናሳርፍበት ወሳኝ ሰዓት ነው ብለዋል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን በበኩላቸው ባሉን 114 የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት የሚስሩ ወጣቶች ያላቸውን ተሰጥኦ፣ ክህሎት፣እንዲያዳብሩ ለማድረግ የሚሰራው ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በአስረ አንዱም ክፍለ ከተማ በሚገኙ የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት የሚሰሩ አማተር ኪነ ጥበብ ቡድኖች የሚወዳደሩበት የዘመናዊ ዳንስ እና ባህላዊ ውዝዋዜ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በድምቀት በመካሄድ ላይ ነው
ብልፅግናና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ውድድር ላይ አምስት የባህላዊ እና አምስት የዘመናዊ የኪነ ጥበብ ቡድኖች ጠንካራ ፉክክር የሚደርጉ ሲሆን የከተማችን ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርካታ የኪነ ጥበብ አፍቃሪያን ታድመዋል
የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.