የአገልግሎት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

image description
- ውስጥ supporter    0

የአገልግሎት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

የአገልግሎት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

ግንቦት 01 ቀን 2017ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በአገልግሎት ቀን የአንድ ማዕከል አገልግሎት ጨምሮ ለተገልጋዮች ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ከቢሮው ሀላፊ ከአቶ በላይ ደጀን ጀምሮ ም/ቢሮ ሀላፊዎች፣ ዳይሬክተሮች፣ የፅ/ቤት ሀላፊዎች፣ የማዕከላት ስራ አስኪያጆች፣ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች ባለጉዳዮችን በመቀበል እና ጥያቄያቸውን በማዳመጥ ተገቢውን ምላሽ እየሰጡ መሆኑን የዝግጅት ክፍላችን መመልከት ችሏል

ባለጉዳዮችም በቢሮው በባለጉዳይ ቀን ጨምሮ ዘወትር አገልግሎት ለማግኝት ሲመጡ ቀልጣፋ አገልግሎት እንደሚሰጣቸው እና ለጥያቂያቸውም ተገቢውን ምላሽ እንደሚያገኙ ለዝግጅት ክፍል ተናግረዋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ዘወትር እሮብ እና አርብ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 የባለጉዳይ ቀን መሆኑ ይታወቃል።

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

+3

ሁሉም የስሜት መግለጫዎች

69Dawit Dave፤ አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . እና 67 ሌሎች


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.