ቢሮው ከኢፌድሪ አየር ኃይል ጋር በመተባበር የቦ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

ቢሮው ከኢፌድሪ አየር ኃይል ጋር በመተባበር የቦክስ ውድድር አካሄደ

ቢሮው ከኢፌድሪ አየር ኃይል ጋር በመተባበር የቦክስ ውድድር አካሄደ

ግንቦት 20 ቀን 2017 ዓ/ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ከቦክስ ፌደሬሽን እና ከኢፌድሪ አየር ኃይል በመተባበር ያዘጋጀው የቦክስ ውድድር በቢሾፍቱ ቅጥረ ጊቢ በድምቀት ተካሄደ

በኢትዮጵያ ከ1950ዎቹ ጀምሮ የቦክስ ስፖርት እንደ አንድ የስልጠና ዓይነት በጦር ኃይል ውስጥ ለወታደሮች ይሰጥ እንደነበረ በመድረኩ የተገለጸ ሲሆን ተወዳጅ የሆነውን የቦክስ ውድድር ለማስፋፋት እንዲህ አይነት ውድድሮች ወሳኝ መሆናቸው ተመልክቷል

በዝግጅቱ ላይ የኢፌድሪ አየር ኃይል የስራ ኃላፊዎች፣ የአየር ሀይል ሰራተኞች እና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ጨምሮ የቢሮ ተወካይ እና የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት፣ ተገኝተዋል

ውድድሩ በ48 ኪሎ ወንድ፣ በ51 ኪሎ ወንድ፣ በ54 ኪሎ ወንድ፣በ57 ኪሎ ወንድና ሴት በ60 ኪሎ ወንድና በ63.5 ኪሎ ወንዶች መካሄዱን የገለጹት የፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት ኃላፊ ግርማ ተስፋት እንዲህ ያሉ ውድድሮች ስፖርቱ ሕዝባዊ መሰረት እንዲኖረው እንደሚያስችሉ ገልጸዋል

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

ሁሉም የስሜት መግለጫዎች

30አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . እና 29 ሌሎች


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.