
6ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ዛሬ በጂማ ዩኒቨርሲቲ ስቴድየም በድምቀት ተጀመረ
መላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች በድምቀት ተጀመረ
በባህልና ስፖርት ሚንስቴር አዘጋጅነት በጂማ ከተማ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የመላው 6ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ዛሬ በጂማ ዩኒቨርሲቲ ስቴድየም በድምቀት ተጀመረ
ስፖርት ለህብር ኢትዮጵያ አርበኝነት” በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው ውድድር ላይ የ12 ክልሎች የሁለት ከተማ አስተዳደሮች በ26 የስፖርት ዓይነቶች ከፍተኛ ፉክክር እንደሚያደርጉ ተመላክቷል
በመክፈቻ ፕሮግራም ላይ የኢፌድሪ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ክብሩ አቶ ተመስገን ጥሩነህ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ሸዊት ሻንካ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንት አቦሉ አብድ ፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ዱጀን ጨምሮ የክልሎች እና የከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ የስፖርት ልዑካን ቡድን አባላት እና የጂማ ከተማ ነዋሪዎች በስፋት ታድመውበታል።
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.