ሰባተኛ ዙር አረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ ግ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

ሰባተኛ ዙር አረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

ሰባተኛ ዙር አረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

ሰኔ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል ሰባተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመር ያየማስቀመጥ መርሃ ግብር በእንጦጦ ፖርክ በድምቀት ተካሄደ

በማስጀምርያ መርሃ ግብሩ ላይ ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች፣የሃይማኖት አባቶች፣ታዋቂ ግለሰቦች፣ ወጣቶችና የስፓርት ቤተሰቦች ተሳታፊ ሆነዋል

ባለፉት ስድስት ዓመታት 85 ሚሊዮን ችግኝ መተከሉም በማስታወስ የአዲስ አበባ የደን ሽፋን 2 ነጥብ 8 ከመቶ ወደ 22 በመቶ ማደጉን ያወሱት ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ለማሳደግ እንደሚያስችል ገልጸዋል

የአረንጓዴ አሻራ የአከባቢ አየር ከመጠበቅ ባለፈ ለብዙ ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጥሯል ያሉት ከንቲባ አደነች አዲስ አበባ ለመኖር ምቹ በማድረግ የጀመረውን ስራ በማጠናከር ለመጪው ትውልድ ከዕዳ ወደ ምንዳ የተሻገረች አገር እናስረክባንለን ብለዋልል

በዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኞች እንደሚተከል ተመልክቷል

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

 

Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.