የከተማችን ወጣቶችና ታዳጊዎች የሚውሉባትና የሚጫ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

የከተማችን ወጣቶችና ታዳጊዎች የሚውሉባትና የሚጫወቱበትን የስፓርት ማዘውተሪያ ስፋራዎች ያለ መታከት በትጋት ሌት ከቀን እንሰራለን። አቶ በላይ ደጀን

የከተማችን ወጣቶችና ታዳጊዎች የሚውሉባትና የሚጫወቱበትን የስፓርት ማዘውተሪያ ስፋራዎች ያለ መታከት በትጋት ሌት ከቀን እንሰራለን። አቶ በላይ ደጀን

ሐምሌ 19 ቀን 2017 ዓ/ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

የስፖርት የማዘውተሪያ ስፍራዎችን በአጭር ጊዜ፣ በፍጥነት እና በጥራት አጠናቆ ለስፖርት ቤተሰቡና ለወጣቱ ለአገልግሎት ክፍት የማድረጉን ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን ገለጹ

ቢሮ ኃላፊው በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት የከተማችን ወጣቶችና ታዳጊ ስፓርተኞች ፍላጎት ሙሉ በሙሉ ለመመለስ የስፓርት ማዘውተሪያ ስፋራ ግንባታ ያለ መታከት በትጋት እንደሚሰራ አረጋግጠዋል

የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በየአከባቢው በማስፋፋት በአዕምሮ የበለጸገ ጤናው የተጠበቀ ትውለድ ለማፍራት ቀን ከሌሊት በትጋት እንሰራለን ያሉት አቶ በላይ በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ ከ1500 በላይ የስፖርት ማዘውተርያ ስፍራዎች ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን አመላክተዋል

በክረምቱ በ23 የስፖርት አይነት ከ60ሺ በላይ ታዳጊዎች በሜዳዎቹ እየሰለጡ እንደሚገኝ ያወሱት አቶ በላይ ማህበረሰቡ፣በሚኖርበት፣በሚማርበት እና በሚሰራበት አከባቢ ጤናውን እንዲጠብቅ የሚያስችሉ ሜዳዎች ግንባታ ተጠናክሮ እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል፡፡

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

 

Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.