#እንኳን_ደስ_አላችሁ_እንኳን_ደስ_አለን!!

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

#እንኳን_ደስ_አላችሁ_እንኳን_ደስ_አለን!!

#እንኳን_ደስ_አላችሁ_እንኳን_ደስ_አለን!!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶቸና ስፖርት ቢሮ ከሁሉም ክልሎች መካከል በበጀት አመቱ በስፖርት ሁለንተናዊ ልማት ባስመዘገበው ውጤት 1ኛ ደረጃን በማግኝት እውቅናና ሽልማት ተበረከት።

ሀምሌ 23 ቀን 2017ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በስፖርት ሁለንተናዊ ልማት ባስመዘገበው የላቀ ውጤት ከሁሉም ክልሎች መካከል 1ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ከኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የዕውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል።

ቢሮው ለዚህ እውቅናና ሽልማት ካበቁት አበይት ምክንያቶች መካከል በከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ አመራር ሰጭነት በርካታ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች መገንባታቸው፣ የታዳጊ ወጣቶች የስልጠና ፕሮጀክቶችን በማጠናከር ተተኪ ስፖርተኞች በብዛት መፍራታቸው፣ የማህበረሰብ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን በከተማው ባህል ሁኖ መቀጠሉ እንዲሁም በሀገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጁ ስፖርታዊ ውድድሮች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያስመዘገበው ውጤት መሆናቸው ተመላክቷል።

የሲዳማ ክልል እና ኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮዎች ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እውቅና ተሰጥቷቸዋል።

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

 

Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.