
በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን #አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ላይ የተሳተፉችሁ የቢሮ ሰራተኞች ወጣቶች እና የስፖርት ቤተሰቦች ከልብ አመሰግናለሁ
በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን #አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ላይ የተሳተፉችሁ የቢሮ ሰራተኞች ወጣቶች እና የስፖርት ቤተሰቦች ከልብ አመሰግናለሁ
አረንጓዴ አሻራ የተስተካከለ ሥነ ምህዳር ለመፍጠር ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ ያለውን ጠቀሜታ በመረዳት በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ 714.7 ሚሊዮን ችግኞች መተከላቸው በከተማ አስተዳደራችንም ከዕቅዱ በላይ እንዲያሳካ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
ከማለዳ ጀምሮ በችግኝ ተከላ የተሳተፋችሁ ሰራተኞች፣ታዳጊ ስፓርተኞች እና ወጣቶች ኢትዮጵያ የጀመረችውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በማሳካት የተወጣችሁትን ሚና ችግኞችን በመንከባከብ የነገዋን የበለጸገች አገር ለትውልድ እንደምታሻግሩ ያለኝን እምነት እገልጻለሁ
አቶ በላይ ደጀን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
ሐምሌ 24 2017 ዓ/ም
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.