ቢሮው የወጣቱን እና ስፖርት ቤተሰቡን የአገልግሎ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

ቢሮው የወጣቱን እና ስፖርት ቤተሰቡን የአገልግሎት እርካታ ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ አስተወቀ

ቢሮው የወጣቱን እና ስፖርት ቤተሰቡን የአገልግሎት እርካታ ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ አስተወቀ ነሐሴ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የወጣቱን እና ስፖርት ቤተሰቡን የአገልግሎት እርካታ ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ አስተወቀ ቢሮው ዘውትር ረቡእና አርብ ባለጉዳይ ቀን የሚሰጠው ደንበኞችን ጥያቄ ለመመለስ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማ መሆኑ ተመልክቷል። የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ከመሰረቱ ለመፍታትና የወጣቱን እና የስፖርት ቤተሰቡን የአገልግሎት እርካታ ለማረጋገጥ የሚሰሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን ገልጸዋል፡፡ የአገልግሎት አሰጣጥን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማምጣት ከማዕከል እስከ ወረዳ በቅንጅትና ትብብር እየተሰራ እንደሚገኝ ያወሱት አቶ በላይ ቢሮ በአዋጅ የተሰጠውን ሥልጣን ኃላፊነት ለመወጣት በየደረጃው እያከናወነ ያለው ስራ አበረታች መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ቢሮ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች በፍጥነት፣ በታማኝነት፣ በቁርጠኝነትናየደንበኞችን እርካታ በሚያመጣ መልኩ እየተካነወነ እንደሚገኝ ዛሬ ባካሄድነው የአገልግሎት ቀን ምልከታ አረጋግጠናል ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014 ትዊተር https://twitter.com/compose/tweet ቲክቶክ https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/ ኢንስታግራም https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/ ኢሜል addissport2013@gmail.com

 

 

Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.