የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ለአዳስ አበባ ከተ...

image description
- ውስጥ ወጣቶች    0

የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ለአዳስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞትን ገለጸ

የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ለአዳስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞትን ገለጸ

ጳጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ወጣት ማሕበር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞቱን ገለጸ

የማህበሩ አመራሮች በቢሮው በመገኘት በኢትዮጵያ ባህል መሰረት የእንኳን አደረሳችሁ ምኞታቸውን ለአመራሮች እና ለባለሙያዎች ገልጸዋል

አገራችን ካላት ታላላቅ እሴቶች መካከል አንዱ በበዓል መጠያየቅ ነው ያሉት

የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ መክብብ ወልደሃና የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት ደስታቸውን በመግለጽ ላበረከቱ ስጦታ ምስጋና አቅርበዋል

ከማህበሩ ላስተላለፈው መልካም ምኞት ደስታቸውን የገለጹት አቶ መክብብ

የወጣቶችን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከማህበሩ ጋር የሚሰሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

 


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.