ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት ልምድ ለመቅሰም ወደ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት ልምድ ለመቅሰም ወደ መዲናችን አዲስ አበባ መጡ

ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት ልምድ ለመቅሰም ወደ መዲናችን አዲስ አበባ ለመጡ መሪዎች የህጻናት መጫወቻ ስፍራዎችን እና እሁድ ጠዋት ለህጻናት መጫወቻነት በሚል ተለይተው የተዘጉ መንገዶችን ተዘዋውረን አስጎብኝተናቸዋል::

ህጻናት በአካልም ፣ በአእምሮም ሆነ በስነ ልቦና ዳብረው እንዲያድጉ 305 የመጫወቻ ስፍራዎችን እየገነባን የምንገኝ ሲሆን 114 መንገዶችን ዘወትር እሁድ ጠዋት ለትራፊክ ዝግ በማድረግ ህጻናት እንዲጫወቱባቸው በማድረግ ላይ እንገኛለን::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.