ግንቦት 14 2016 ዓ/ም ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

ግንቦት 14 2016 ዓ/ም ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ

ግንቦት 14 2016 ዓ/ም ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የሁለተኛ ደረጃ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ስፓርታዊ ውድድር እንደቀጠለ ነው

የሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሚሳተፉበት ውድድር ላይ የ11ዱም ክፍለ ከተማ ያሉ የመንግስት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ትምህርት ቤታቸውን ወክለው በአትሌቲክስ በእግር ኳስ በቮሊቦል በቼዝ በቅርጫት በጠረጴዛ ቴኒስ በሁለቱም ጾታ ከፍተኛ ፉክክር እያደረጉ እንደሚገኝ ተገልጽዋል


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.