
የወጣቱ እና የስፖርት ቤተሰቡ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተሳትፎ ከዓመት ዓመት እየጎለበተ በመምጣቱ የሕዝባችን ችግር በራሳችን አቅም መፍታት ችለናል፡፡ /አቶ በላይ ደጀን/ ሰኔ 28 ቀን 2016ዓ.ም ወጣቶች እና ሰፖርት ቢሮ
የወጣቱ እና የስፖርት ቤተሰቡ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተሳትፎ ከዓመት ዓመት እየጎለበተ በመምጣቱ የሕዝባችን ችግር በራሳችን አቅም መፍታት ችለናል፡፡ /አቶ በላይ ደጀን/
ሰኔ 28 ቀን 2016ዓ.ም ወጣቶች እና ሰፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የ2016ቱ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የንቅናቄ መድረክ በአበበ ቢቂላ ስቴድየም በድምቀት አካሄደ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን በመድረኩ ላይ ባስትላለፉት መልዕክት ባሳለፍናቸው የለውጥ ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና የስፖርት ቤተሰቦች በክረምት ወራት በተለያዩ የበጎ ፍቃድ ተግባራት ላይ በተደራጀ መንገድ እየሰሩ እንደሚገኝ ገልጸው በጎ ፍቃደኛች የጊዜ፣ የእውቀትና የጉልበት አስተዋፅኦ በማበርከታቸው የሕዝባችንን ችግር በራሳችን አቅም መፍታት ችለናል ብለዋል
በኢኮኖሚያዊ፣በማህበራዊ እና በፖለቲካው መስክ ውጤት ለማምጣት የተጀመረውን የብልፅግና ጉዞ እውን ለማድረግ ወጣቱና የስፓርት ቤተሰቡ ከፍተኛ ሚና ነበረው ያሉት አቶ በላይ
የከተማው ወጣቶች እና የስፖርት ቤተሰቦች በክረምት ወራት በሚከናወኑ የበጎ ፍቃድ ተግባራት ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
108Dawit Dave፤ አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . እና 106 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.