
14ቱን የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስተዋወቅ እና የስፖርት ፌስቲቫል ፕሮግራም ተካሄደ። ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶች እና ሰፖርት ቢሮ
14ቱን የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስተዋወቅ እና የስፖርት ፌስቲቫል ፕሮግራም ተካሄደ።
ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶች እና ሰፖርት ቢሮ
ከ20ሺ በላይ የከተማው ወጣቶች እና የሰፖርት ቤተሰቦች የተሳተፉበት ከተማ አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ንቅናቄ ላይ 14ቱም አገልግሎት በማስተዋወቅ እና የስፓርት ፌስቲቫል ተካሄደ።
ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስቴድየም በተካሄደው የክረምት በጎ ፍቃድ የንቅናቄ መርሃ ግብር ላይ ስብአዊ አገልግሎት ፣ ማህበራዊ አገልግሎት፣አረንጓዴ ልማትና አከባቢ ጥበቃ፣በትምህርትና ስልጠና፣ የጤና አገልግሎት፣የመንገድ ትራፊክ ፣የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ድጋፍ፣የሙያ በጎ ፍቃድ፣ በጎነት ለሰላም እሴት፣ ማህበራዊ ሚዲያ ለበጎ ተግባር፣የስፓርት እንቅስቃሴ ፣ የኪነ ጥበብ አገልግሎት እና ወሰን ተሻጋሪ አገልግሎቶችን ለወጣቶችና ስፖርት ቤተሰቦች የማስተዋወቅ ስራ ተሰረቷል።
በንቅናቄ ፕሮግራሙ ላይ በከተማው የሚገኙ 36ቱም ፌዴሬሽኖች አሶሴሽኖች የስፓርት ትርኢት በማቅረብ፣የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎት የማስተዋወቅ ስራ ከመከናወናቸው ባሻጋር ሁሉም ክፍለ ከተሞች በንቅናቄው ተሳትፈዋል ።
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
128You፤ Dawit Dave፤ Gossaye Alemayehu እና 125 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.