ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" ታላቁ ሩጫ እየተ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" ታላቁ ሩጫ እየተካሄደ ነው ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶቾ እና ስፖርት ቢሮ

ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" ታላቁ ሩጫ እየተካሄደ ነው

ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶቾ እና ስፖርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ሰፖርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ እና የኢፌድሪ ሰላም ሚኒስቴር በጋራ በመሆን ያዘጋጁት መነሻውን እና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው"ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" ታላቁ ሩጫ በመካሄድ ላይ ነው

በሩጫው ላይም ሚኒስትሮች፣ የአዲስ አበባ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣አምባሳደሮች ታዋቂ አትሌቶች፣ ታወቂና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣የሁሉም ክፍለ ከተማ አመራሮች እና በሺዎች የሚቆጠሩ የመዲናዋ ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዎል

በአዲስ አበባ የሚካሄደው ታላቁ ሩጫ መነሻውን መስቀል አደባባይ በማድረግ በባምቢስ ፣ በዑራኤል አደባባይ ወደ ቀኝ ፣ ፒኮክ መናፈሻ ፣ ሰላም መንገድ ፣ በወሎ ሰፈር ፣ ደንበል ፣ ፍላሚንጎ በማድረግ መስቀል አደባባይ እንደሚጠናቀቅ ነው የተገለጸው

በአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚሳተፉባት በዚህ ውድድር ሁሉም ክልል ከተሞች እና በድሬድዋ አስተዳደር ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እየታካሄደ እንድሚገኝ ከሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ያገኘንው መረጃ ያስረዳል

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

+13

ሁሉም የስሜት መግለጫዎች

69Dawit Dave፤ Gossaye Alemayehu እና 67 ሌሎች


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.