
አትሌት በላይ ዝቁ አስፋው እና አትሌት አስማረች አንለይ ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" ታላቁ ሩጫ አሸናፊ ሆኑ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶቾ እና ስፖርት ቢሮ
አትሌት በላይ ዝቁ አስፋው እና አትሌት አስማረች አንለይ ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" ታላቁ ሩጫ አሸናፊ ሆኑ
ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶቾ እና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ሰፖርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ እና የኢፌድሪ ሰላም ሚኒስቴር በጋራ በመሆን ያዘጋጁት የ5 ኪሎ ሜትር ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" ታላቁ ሩጫን አትሌት በላይ ዝቁ አስፋው እና አትሌት አስማረች አንለይ አሸናፊ ሆኑ
ሴቶች ባደረኩት የ6 ኪሎ ሜትር ባደረጉት ውድድር 19:36:96 በመግባት የአማራ ፓሊሷአስማረች አንለይ የወርቅ ሜዳልያ ስታገኝ
አዳኔ እንማው 19:38:18 በመግባት ከኤልሚ ኦላንዶ የብር ሜዳልያ
የኔነሽ ሽመክት 19:39: 45 አማራ ፓሊስ የነሐስ ሜዳልያ ተሸላሚ ሆናለች
ወንዶች ባደረሃጉት ውድድር
ጋዲስ ታጀበ 17:00:85
አለፎም ተስፋዬ 17:03:81
አስቻለው አለምናህ 17:08:81 ውድድራቸውን ከአንደኛ እስከ 3ኛ በመሆን አጠናቀዋል
በአዲስ አበባ የሚካሄደው ታላቁ ሩጫ መነሻውን መስቀል አደባባይ በማድረግ በባምቢስ ፣ በዑራኤል አደባባይ ወደ ቀኝ ፣ ፒኮክ መናፈሻ ፣ ሰላም መንገድ ፣ በወሎ ሰፈር ፣ ደንበል ፣ ፍላሚንጎ በማድረግ መስቀል አደባባይ በማድረግ መካሄዱ ተመልክቷል
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
126You፤ Dawit Dave፤ Gossaye Alemayehu እና 123 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.