
ኢትዮጵያ ቡና የ2016ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ዲቻን 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነው የኢትዮጵያ ዋንጫን ያነሳው ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
ኢትዮጵያ ቡና የ2016ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ
ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ዲቻን 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነው የኢትዮጵያ ዋንጫን ያነሳው
ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
በአዲስ አበባ ስቴድየም ለ6ተኛ ጊዜ በተካሄደው የኢትዮጵያ ቡና የወላይታ ዲቻ የዋንጫ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ለኢትዮጵያ ቡና የአሸናፊነት ጎሉን ዋሳዋ ጂኦፊሪ 67' በመደበኛ ጨዋታ እና 116'ፍፁም ቅጣት ባስቆጠረው ግብ የጨዋታው ሻምፒዮና ሲሆን የወላይታ ዲቻ ማስተዛዘኛ ጎልን 53ኛው ደቂቃ በአበባየሁ ሀጂሶ አስቋጥሯል
ኢትዮጵያ ቡና ለ6ኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ በማሸነፉ በቀጣይ የውድድር ዓመት በአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደር ይሆናል።
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.