የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ቻንግሆን ኢተርናሽናል ቴኳንዶ አሶሴሽን ጋር በመተባበር የማርሽል አርት የስፖርት ቤተሰቦች በማሳተፍ ከእንጦጦ እስከ ቀበና ባለው የኮሪደር ልማት ላይ የእግር ጉዞ አደረጉ
ከእንጦጦ እስከ ቀበና
#ቢሻን ቀበና
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ቻንግሆን ኢተርናሽናል ቴኳንዶ አሶሴሽን ጋር በመተባበር የማርሽል አርት የስፖርት ቤተሰቦች በማሳተፍ ከእንጦጦ እስከ ቀበና ባለው የኮሪደር ልማት ላይ የእግር ጉዞ አደረጉ
15 ኪሎ ሜትር በሚሸፍነው አዲሱ ከእንጦጦ እስከ ቀበና ፕላዛ ተሠርቶ በተጠናቀቀው ኮሪደር ዛሬ እየተካሄደ በሚገኘው ጉብኝት ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አሰግደው ኃይለጊዮርጊስ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ዳዊት ትርፉ ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ የማርሻል አርት ቤተሰቦች ተገኝተዋል
የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት የከተማዋን ገጽታ ከመቀየሩ ባሻገር ጤናን ለመጠበቅ ወሳኝ መሆኑ ተመልክቷል
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.