በአዲስ አበባ በስፖርቱ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

በአዲስ አበባ በስፖርቱ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል እና የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

መስከረም 05/2019 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

በመዲናዋ በስፖርቱ ዘርፍ የተመዘገቡ አበራች ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል እና የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ሚና የላቀ መሆኑ ተገለጸ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከስፖርት ማህበራት ስራ አስፈፃሚዎች እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ የምክክር መድረክ አካሂዷል።

በመድረኩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት ትርፉ እንደገለጹት በከተማዋ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በስፖርቱ ዘርፍ የተመዘገቡ አዎንታዊ ውጤቶችን ይበልጥ ለማስቀጠል እንዲሁም የከተማዋን ወጣቶች ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት ወሳኝ ነው ብለዋል።

መዲናችን አዲስ አበባን የስፖርት ቱሪዝም እና የስፖርት ዲፕሎማሲ ማዕከል ለማድረግ፣ የተለያዩ ክልላዊ፣ ሀጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የስፖርት ውድድሮች የሚስተናገዱባት ከተማ ለማድረግ የታቀዱ ግቦችን ለማሳካት የሁሉም ድርሻ ከፍተኛ መሆኑ በመድረኩ ተመላክቷል።

በተጨማሪም በውይይት መድረኩ ላይ የቢሮው የ2019 በጀት ዓመት የልማት፣ የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ዕቅዶች እና አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል።

Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.