በመዲናዋ በኮሪደር ልማቱ የተገነቡ የመዝናኛ ስፍ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

በመዲናዋ በኮሪደር ልማቱ የተገነቡ የመዝናኛ ስፍራዎች የዳርት ስፖርትን ለማስፋፋትና ተተኪዎችን በብዛትና በጥራት ለማፍራት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እያበረከተ መሆኑ ተገልፀ

 

በመዲናዋ በኮሪደር ልማቱ የተገነቡ የመዝናኛ ስፍራዎች የዳርት ስፖርትን ለማስፋፋትና ተተኪዎችን በብዛትና በጥራት ለማፍራት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እያበረከተ መሆኑ ተገልፀ።

መስከረም 06 ቀን 2019ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

በመዲናዋ በኮሪደር ልማቱ የተገነቡ የህዝብ መዝናኛ ስፍራዎች የዳርት ስፖርትን በከተማ ደረጃ ለማስፋፋትና ተተኪ ስፖርተኞችን በብዛት ለማፍራት ከፍተኛ ሚና እንዳለው የአዲስ አበባ ዳርት ፌዴሬሽን አሳውቋል።

ፌዴሬሽኑ አመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤን ያካሄደ ሲሆን ከተማ አስተዳደሩ በስፖርቱ ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት በርካታ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራውችን እና የዳርት ስፖርት ምቹ የሆኑ የመዝናኛ ቦታዎችን የተገነቡ በመሆኑ የዳርት ስፖርትን በዚህ አጋጣሚ ማስፋፋት እንደሚገባ ጉባኤው መክሯል።

ፌዴሬሽኑ ተተኪ ስፖርተችን ለማፍራት ታዳጊ ወጣቶች ስልጠና ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ገልፅል።

ጉባኤው የፌዴሬሽኑን የ2018 ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀም እና የኦዲት ሪፖርት፣ የ2019 ዓ.ም እቅድ ተውያይቶ ያፀደቀ ሲሆን በተግደሉ ስራ እሰፈፃሚዎች የማሞያ ምርጫ አካሂዷል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.