በአዲስ መንፈስ አዲስ ውል፦ ከ60 ሺህ በላይ...

image description
- ውስጥ ስፖርት    0

በአዲስ መንፈስ አዲስ ውል፦ ከ60 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የተሳተፉበት ታላቅ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ::

በአዲስ መንፈስ አዲስ ውል፦  ከ60 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የተሳተፉበት ታላቅ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ::

የመደመር መንግስት ምስረታን ምክንያት በማድረግ «በአዲስ መንፈስ አዲስ ውል» በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው ታላቅ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መርሃ ግብር  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባን ጨምሮ ከ60 ሺህ በላይ የመዲናዋ ነዋሪዎች በተገኙበት በታሪካዊው የቸርቸል ጎዳና ላይ በታላቅ ድምቀት ተካሄደ።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.