ቢሮው ከአራዳ ክፍለ ከተማ ስፖርትና ትምህርት ጽሕፈት ቤቶች ጋር በመተባበር በዳግማዊ ምኒልክ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎችን የማለዳ የአካል ብቃት መርሃ ግብር አስጀመረ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ከአራዳ ክፍለ ከተማ ስፓርት ጽሕፈት ቤት እና ከትምህርት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በዳግማዊ ምኒልክ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች የማለዳ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ
የዳግማዊ ምንሊክ ትምህርት ቤት በርካታ ስፓርተኞችን ማፍራቱን ያስታወሱት የማህበረሰብ አቀፍ ስፖርት ማስፋፋያ ተሳትፎ ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር አቶ እንግዳወርቅ ዳንኤል የማለዳ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ተማሪዎችን ንቁና ብቁ ዜጋ ለመሆን እንደሚያስችላቸው አስገንዝበዋል
ለበለጠ መረጃ
https://linktr.ee/YouthandSport1
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.