አዲስ አበባን የስፖርት ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እና የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ተተኪ የኪነጥበብ ባለሙያዎች መፍለቂያና አንባቢ ትውልድ መቅረጫ ለማድረግ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባን የስፖርት ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እና የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ተተኪ የኪነጥበብ ባለሙያዎች መፍለቂያና አንባቢ ትውልድ መቅረጫ ለማድረግ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈረመ
የአዲስ አበባ ከተማን የዓለም አቀፍ ስፖርት እና የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ እንዲሁም የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ተተኪ የኪነጥበብ ባለሙያዎች መፍለቂያና አንባቢ ትውልድ መቅረጫ ለማድረግ ያለመ የሁለትዮሽ የስራ ስምምነት ተካሄደ።
ይህ የስምምነት የተካሄደው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ መካከል ሲሆን ስምምነቱን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀፍታይ ገብረእግዚአብሔር እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አሰግደው ኃይለጊዮርጊስ በጋራ ተፎራርመውታል።
ለበለጠ መረጃ
https://linktr.ee/YouthandSport1
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.