35ሸህ ዩኒት ደም በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎ...

image description
- ውስጥ ወጣቶች    0

35ሸህ ዩኒት ደም በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ይሰበሰባል። ሀምሌ 01 ቀን 2016ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

35ሸህ ዩኒት ደም በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ይሰበሰባል።

ሀምሌ 01 ቀን 2016ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

የአደስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የከተማውን ወጣቶች እና የስፖርት ቤተሰቦችን በማስተባበር 35ሺህ ዩኒት ደም የሚሰበሰብ ይሆናል።

ቢሮው በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃዶ አገልግሎት ከ2 ሚሊዮን በላይ ወጣቶችን በ14 የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በማሳተፍ ከ1 ሚሊዮን በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እቅድ አውጥ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል።

May be a doodle of text

All reactions:

42አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . and 41 others


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.