ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ...

image description
- ውስጥ ወጣቶች    0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን በስፍራው ተገኝተው አፅናኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን በስፍራው ተገኝተው አፅናኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ቀበሌ በመገኘት በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን ማፅናናታቸውን ከደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ አመልክቷል።

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የቀድሞው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ እና ሌሎች የክልሎች እና የፌዴራል መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተው ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አፅናንተዋል።

ሁሉም የስሜት መግለጫዎች

47Dawit Dave፤ አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . እና 45 ሌሎች


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.