
የክረምት ታዳጊዎች ስልጠና መርሀ- ግብር ተሳታፊዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የክረምት ታዳጊዎች ስልጠና መርሀ- ግብር ተሳታፊዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የክረምት ታዳጊዎች ስልጠና መርሀ- ግብር የሚሳተፉ አሰልጣኞች፣ ታዳጊ ሰልጣኞች እና አስተባባሪዎች በእንጦጠ ፓርክ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
ዛሬ ማለዳ በእንጦጦ ፓርክ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ላይ የስፓርት ትምህርትና ስልጣኛ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ኮሚሽነር ተስፋዬ ኦሜጋ ጨምሮ የክረምት በጎ ፍቃድ ስፖርት ስልጠና አሰልጣኞች፣ስልጣኞች እና አስተባባሪዎች መሳተፋቸው ተገልጽዋል
አረንጓዴ ቦታዎችን ለማስፋፋት እና ለማስዋብ በክረምት በጎ ፍቃድ ስልጠና መርሃ ግብር ላይ የተሳተፉ ስፓርተኞች አረንጓዴ አሻራ ማኖራቸው ንጹህ አየር ለስፓርተኛ ትልቅ ዋጋ እንዳለው የሚያሳይ መሆኑን የገለጹት የስፓርት ትምህርትና ስልጠና ምክትል ቢሮ ኃላፊ ኮሚሽነር ተስፋዬ ኦሜጋ ዜጎች ንጹህ አየር የሚያገኙበት ምቹ ቦታ ለመፍጠር የሚደረገው ርብርብ አበረታች መሆኑ ተገለጸ ልጆቻን በስልጠና ተከታትለን ብቁ እንደምናደርግ ሁሉ ችግኞችን መንከባከብ ይገባል ብለዋል፡፡
አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ እና የመንከባከብ ልምድ እንዲያዳብር የጠየቁት የስፓርት ትምህርትና ስልጠና ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጎሳዬ አለማየሁ በችግኝ ተከላው ላይ በክረምት በጎ ፍቃድ ስልጠና መርሃ ግብር ላይ ከ2ሺ በላይ ታዳጊዎች መሳተፋቸውን ገልጸዋል
ቢሮ የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል በእንጦጦ ፓርክ እያካሄደ የሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተመልክቷል
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
All reactions:
43አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . and 42 others
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.