
ቢሮው በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር እስከዛሬ ከ30ሺህ በላይ ችግኞችን መትከሉን አሳወቀ። ሀምሌ 22 ቀን 2016ዓ.ም ወጣቶቸ እና ሰፖርት ቢሮ
ቢሮው በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር እስከዛሬ ከ30ሺህ በላይ ችግኞችን መትከሉን አሳወቀ።
ሀምሌ 22 ቀን 2016ዓ.ም ወጣቶቸ እና ሰፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ሰፖርት ቢሮ በዘንድሮው የአረንጎዴ አሻራ መርሀ ግብር እስከዛሬ ከ30ሺህ በላይ ችግኞችን መትከሉን አሳውቋል።
የቢሮው ሀላፊ አቶ በላይ ደጀን በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የወጣቶች አና የሰፖርት ቤተሰብች ተሳትፎ ከፍተኛ መሆኑን አሳውቀው በየቀኑ በሚባል ደረጃ የከተማው ወጣቶች እና የስፖርት ቤተሰቦች በወጣላቸው ፕሮግራም መሰረት አረንጓዴ አሻራቸውን በእንጦጦ ፓርክ እያሰቀመጡ አንደሚገኙ አሳውቀዋል።
ችግኞችን መትከል ብቻ ሳይሆን እንዲፀድቁ ተከታታይነት ያለው እንክብካቤ እንደሚደረግላቸው ያሳወቁት አቶ በላይ ወጣቶች እና የስፖርት ቤተሰቦችም በዚህ ተግባር ላይ እንዲሳተፋ መልክታቸውኝ አስተላልፈዋል።
ቢሮው ባወጣው መርሀ ግብር መሰረት ነገ ሐምሌ 23 የአዲሰ አበባ ታኪስ ተራ አስከባሪ ማህበር አባላት የችግኝ ተካላ መርሀ ግብር በእንጦጦ ፓርክ ያካሂዳሉ።
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
All reactions:
33አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . and 32 others
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.