
የአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች የስራ አፈጻጸም ምዘና ተካሄደ ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ
የአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች የስራ አፈጻጸም ምዘና ተካሄደ
ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ የሁሉንም ክፍለ ከተሞች ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት እቅፍ አፈጻጸም ምዘና አካሄደ
የቢሮ ጽ/ቤት ኃላዎ ወይዘሮ መቅደስ አዱኛ ምዘናው አፈጸጸምን መሰረት ያደረገ ከመሆኑም ባሻገር በኮር ዳይሬክተሮች መከናወኑን ገልጸው ለዚህ ተብሎ በተዋቀረ አምስት ቲም በታማኝነት በጥብቅ ዲሲፕሊን እንደተመራ ነግረውናል
ምዘናው ከክፍለ ከተሞች ጋር በእቅድ ዝግጅት ላይ በተደረገው ስምምነት መሰረት ምንያህል ተግባራቸውን አከናውነዋል የሚለውን ለመለካት እና የተሻለ አፈጻጸም ያገኙ ተቋማትን ለማበረታት ነው ያሉት ወይዘሮ መቅደስ ምዘናውን ለመሩ ቲሞችና በወጣላቸው የጊዜ ሰሌዳ መረጃቸውን ላሳዩ ክፍለ ከተሞች ምስጋና አቅርበዋል
በምዘናው በክፍለ ከተሞች በተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት መሰረት በማድረግ ተገልጋዮች እና የባለድርሻ አካላት እርካታ የወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት፣ የአመለካከትና የክህሎት ስልጠና፣ የማዕከላትና የማዘውተርያ ስፍራዎች አገልግሎት አሰጣጥ፣የሀብት አሰባሰብና አጠቃቀም ስፖርት ልማት ኢንቨስትመንት በቅንጅትና በትብብር መስራት የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም ማጎልበት ላይ ትኩረት ማድረጉን
የለውጥ መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብዱልሐሚድ ድሌቦ ነግረውናል
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
All reactions:
85አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . and 84 others
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.