በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ለውጥ በሚል መሪ ቃ...

image description
- ውስጥ ወጣቶች    0

በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ለውጥ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ የሚገኘው የክረምት በጎ ፍቃድ ተጠናክሮ ቀጥሏል ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ለውጥ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ የሚገኘው የክረምት በጎ ፍቃድ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳት ወጣቶች እና ስፓርት ቢሮ በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ለውጥ በሚል መሪ ቃል እያካሄደ የሚገኘው የ2016 የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተጠናክሮ ቀጥሏል

ቢሮው ከአስረ አንዱም ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፓርት ጽ/ቤትጋር በመቀናጀት በተመረጡ ቦታዎች እና በወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት እየሰጠ እንደሚገኝ ተመልክቷል

በ2016የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ወጣቶች እና የስፖርት ቤተሰቦችን እና በጎ ፍቃደኞችን በማሳተፍ የኮምፒውተር ስልጠና፣የማጠናከሪያ ትምህር፣ የትራፊክ ማስተባበር፣ የደም ልገሳ፣ጽዳት ዘመቻ፣ ነጻ የጤና ምርመራ፣ የቤት ዕድሳት፣የማዕድ ማጋራት፣የደም ልገሳ፣የችግኝ ተከላ እና ቁፋሮ፣ጨምሮ በ14 መርሀ ግብሮች ህብረተሰቡን የሚጠቅሙ ችግር ፈቺ የሆኑ ስራዎች እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገልጽዋል

ታዳጊ ወጣቶች የእረፍት ጊዜያቸውን በመልካም ቦታ በማሳለፍ አገር ወዳድ ዜጋ እንዲሆኑ ለማድረግ የሚሰራው ስራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

All reactions:

34አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . and 33 others


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.