
በየአመቱ የሚሰጡ እውቅና እና ሽልማቶች ውጤታማ ሰራተኞችን እና ተቋማትን ለመፍጠር ያገዙ ናቸው ። አቶ በላይ ደጀን ነሐሴ 13 ቀን 2016 ዓ/ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
በየአመቱ የሚሰጡ እውቅና እና ሽልማቶች ውጤታማ ሰራተኞችን እና ተቋማትን ለመፍጠር ያገዙ ናቸው ። አቶ በላይ ደጀን
ነሐሴ 13 ቀን 2016 ዓ/ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ተቋማት እና ባለሞያዎች የሰጠው እውቅና እና ሽልማት ውጤታማ ሰራተኞችን እና ተቋማትን ለመፍጠር ያገዙ መሆናቸውን አቶ በላይ ደጀን ገለጹ
በተካሄደው ውጤት ተኮር የምዘና ስርዓት ከማዕከል እስከ ወረዳ የሚገኙ 263 ተቋማት እና 417 ባለሙያዎች የመመዘን ስራ ተግባራዊ ለማድረግ ሂደት ውስጥ የተሳተፉ አምስት ቡድኖች ምዘናው እንዲካሄድ ሁለንተናዊ ድጋፍ ያደረጉ አካላትን ያመሰገኑት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን የቢሮዋችን ራዕይ ተልዕኮ እና እሴት ለማሳካት የሚደረገውን ርብርብ ሁሉም መዋቅር በቅንጅት እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል
ወጣቶችን በከተማችን ማሕበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች በማሳተፍና በማስጠቀም፣ በስፖርት ዓለም የደረሰበት ደረጃ ለመድረስ የሚሰራው ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ያሉት አቶ በላይ የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ ዳር ለማድረስ የሚያግዙ ተግባራት በትኩረት እንደሚሰራ ገልጸውል።
በእውቅና እና ሽልማቱ ዳይሬክተሮች፣ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከላት፣ ከክፍለ ከተማ እስከ ወረዳ ያሉ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤቶች፣ የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት እና ለባለሙያዎች መካተታቸው ተመልክቷል
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
74Gossaye Alemayehu፤ አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . እና 72 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.