
ቢሮው ከኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማኅበር ምስጋና ተቸረው ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
ቢሮው ከኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማኅበር ምስጋና ተቸረው
ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ከኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማኅበር በቅርቡ በአዲስ አበባ ለተካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች አመራር ዲፕሎማቲክ ውይይት በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ ላበረከተው አስተዋጽኦ የእውቅና ምስክር ወቅት ተቸረው
የአዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊአቶ በላይ ደጀን የኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማኅበር ለሰጠው እውቅና ምስጋና አቅርበው የከተማውን ወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ቢሮው ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል ብለዋል።
የኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማኅበር ዳይሬክተር ኢንጂነር ጫላ አሰፋ ቢሮ ኃላፊው ለማህበሩ ከሚያደርጉት ድጋፍ ባሻገር ለወጣቶች በሰጡት ትኩረት የተበረከተ ምስጋና መሆኑን ገልጸው በወጣቶች ወሳኝ በሆነው የሰላም አጀንዳ እና ተጠቃሚነት ላይ ተቀራርቦ ለመስራት የተጀመረው እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል
የአፍሪካ ቀንድ ሰላምን በመገንባት የወጣቶች ሚና በሚል ቃል ከመላው አፍሪካ የተውጣጡ ወጣቶች በአዲስ አበባ ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል።
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014
ትዊተር
https://twitter.com/compose/tweet
ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/
ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/
ኢሜል
addissport2013@gmail.com
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
54Mesi Tilahun፤ አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . እና 52 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.