
የቢሮው አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር ላይ ተሳተፉ ነሐሴ 17 ቀን 2016ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
የቢሮው አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር ላይ እየተሳተፉ ነው።
ነሐሴ 17 ቀን 2016ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ላይ እየተሳተፋ ነው።
በእንጦጦ ፖርክ እየተካሄደ በሚገኝው የአንድ ጀምር የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ በላይ ደጀንን ጨመሮ የቢሮው አመራሮች እና ሰራተኞች አሻራቸውን እያስቀመጡ ይገኛሉ።
በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መረሀ ግብር እንደ ሀገር 600 ሚሊየን እንደ ከተማ 6 ሚሊየን ችግኝ ይተከላል ተብሎ ይጠበቃል።
ሁሉም የስሜት መግለጫዎች
186You፤ Dawit Dave፤ Gossaye Alemayehu እና 183 ሌሎች
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.