6ኛው ከተማ አቀፍ የአማተር ኪነ ጥበብ ክበባት ፌስቲቫል ውድድር ተጠናቀቀ። ነሐሴ 30 ቀን 2016ዓ.ም ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
ቢሮው ያዘጋጀው ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል እና ውድድር በብሔራዊ ቴአትር በመካሄድ ላይ ነው
ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል መሪ ቃል ላላፉት ለሶስት ወራት ሲያካሄድ የቆየው ከተማ አቀፍ የአማተር ኪነጥበብ ክበባት ፌስቲቫል የፍጻሜ ውድድር በብሔራዊ ቴአትር በመካሄድ ላይ ነው፡፡
በፍጻሜ ውድድሩ በባህዊ ውዝዋዜ ኢትዮጵያዊነት ከቦሌ ክፍለ ከተማ፣ማያ ከነፋስ ስልክ ላፍተቶ፣ሳባኖቫ ከአቃቂ፣ ሻሎም ኢትዮጵያ ከቂርቆስ፣ ጥበብ ለእኔ ከአዲስ ከተማ ሲፎካከሩ፣ በዘመናዊ ዳንስ ኢትዮ አሀዱ ከቂርቆስ፣ፒስ ኤንድ ላቭ ከአቃቂ፣ ኤዞፕ ከጉለሌ፣ ሜዝ ከአዲስ ከተማ እና ሀ ግዕዝ ከንፋስ ስልክ የሚፎካከሩ ሲሆን ውድድሩን ስመ ጥር የሆኑ የብሔራዊ ቴአትር ኬሮግራፈሮች እና አሰልጣኞች እንደሚዳኙት ተመልክቷል፡፡
ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 

እናመሰግናለን


ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219


ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014


you tube https://www.youtube.com/channel/UC0CARW3IdFaPlZ980VITn5Q


ትዊተር :- https://twitter.com/SportYout79296


ቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZMYR8WTs8
All reactions:
86Meshu Man, አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ Addis Ababa Youth and Sport Bureau . and 84 others
Comments
ምንም አልተገኘም.





አስተያየቶችዎን ይተዉት.