የበጀት ዓመቱን አፈጻጻም ውጤታማ ለማድረግ ወቅ...

image description
- ውስጥ ወጣቶች    0

የበጀት ዓመቱን አፈጻጻም ውጤታማ ለማድረግ ወቅታዊ ሱፐርቪዥን ስራ አስፈላጊ መሆኑን ገለጸ

የበጀት ዓመቱን አፈጻጻም ውጤታማ ለማድረግ ወቅታዊ ሱፐርቪዥን ስራ አስፈላጊ መሆኑን ገለጸ

መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ላይ ሱፐርቪዥን አካሄደ

የበጀት ዓመቱን አፈጻጻም ውጤታማ ለማድረግ ወቅታዊ ሱፐርቪዥን ስራ አስፈላጊ መሆኑን የገለጹት የወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ ወይዘሮ መቅደስ አዱኛ በድጋፍና ክትትሉ

የተሰጠውን ግብረ መልስ መሰረት በማድረግ ስራዎች እንደሚከናወኑ አመልክተዋል

ቢሮው በዝግጅት ምዕራፍ በማዘውተሪያ ስፍራዎች፣በትምህርት እና ስልጠና በወጣቶች ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት በስፓርታዊ ውድድሮች ያከናወናቸውን ተግባራት ላይ ሰፊ ገለጻ የተደረገ ሲሆን የከተማዋን ወጣት እና ስፖርት ቤተሰብ ይበልጥ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚሰሩ ስራዎች እንደሚጠናከሩ ተገልጽዋል

ስፓርትን ባህል ለማድረግና የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ቢሮው ያከናወናቸው ተግባራት የሚበረታቱ መሆኑን የገለጹት የድጋፍና ክትትል ኮሚቴ አባላቱ በተግባር ምዕራፍ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ በስፋት መስራት አለባቸው ባሉት ጉዳይ ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል

ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇👇👇እናመሰግናለን

👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069054105219

👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/youthsport2014

👍👍👍ትዊተር

https://twitter.com/compose/tweet

👍👍👍ቲክቶክ

https://vm.tiktok.com/ZM2j4H9mE/

👍👍👍ኢንስታግራም

https://www.instagram.com/addis_abeba_youth_and_sport_/

👍👍👍 ኢሜል

addissport2013@gmail.com

 


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.