
ቢሮው ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ቦርድ አመራሮች ጋር በትላንተናው ለት ውይይት አካሄደ።
ቢሮው ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ቦርድ አመራሮች ጋር በትላንተናው ለት ውይይት አካሄደ።
ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የቦርድ አመራሮች ጋር በትላንትናው ለት በከተማው ሁለንተናዊ የስፖርት ዕድገት ዙሪያ ከክለቡ ቦርድ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን የቦርድ አመራሮችን በቢሮዎቸው ተቀብለው ያነጋገሩ ሲሆን በስፖርቱ እድገት በመቀራረብ መስራት ወሳኝ መሆኑን እንዲሁም በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ሰፊ ውይይት አድርገዋል
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.